Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ስርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሰረት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ

አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የተማሪ የደንብ ልብስ ገዢ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ጠላቂ ፓምፕ /Submersible Pump/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ቧንቧ መገጣጠሚያ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ብትን ጨርቅ፣ የወንድና የሴት ጫማ፣ የተሰፉ ልብሶች እና ልብስ ስፌት  እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የእቃና የአገልግሎት ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን  እቃዎች

Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Network Installation Service and Goods

Invitation for Bid Network Installation Service and Goods Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0014-2017-PUR Object of Procurement: Network Installation Service

የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሚቆይ ለህሙማን የበሰለ የምግብ አቅርቦት፣ አጠቃላይ የግቢ የህንፃ ክፍሎች የፅዳት ስራ ፣ የአትክልተኛና የጉልበት፤ የጥበቃና ደህንነት፣ የላውንደሪ አልባሳት ዕጥበት ስራ፣ የመድሃኒት ሰፕላይ፣ የላብራቶሪ ቅመም (ሪኤጀንቶች) የራጅ እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ሰቆጣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት ተቋማት፣ ከግል ድርጅት እና ከግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ኪራይ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ሰቆጣ ለቢሮ

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Consultancy Service for Intersection Traffic Improvement Study, Design, Supply and Implementation Supervision in Addis Ababa”

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ 

ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 025/2024 ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት