Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ላይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው የሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን ሽፍነው በሆስፒታሉ ግቢ ባዘጋጀነው ሜኖ መሠረት ምግብ አዘጋጅተው ከሚያቀርቡት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ላይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው የሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ELECTRICA SUBMERSIBLE PUMP & MOTOR፣ SHOPING_BAG፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ ኬሚካል እና የተለያዩ የሆቴል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ_18/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሸን ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሸን ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣
Somali Region Justice Bureau Now Invites Qualified Bidders from Eligible Arid Interested Consultants to Undertake Through NCB for Procurement of Consultancy Services for Legal Framework Gaps of Sub-sectors Bureaus of Somali Regional State
Invitation to Expression of Interest SRS BOJ now invites qualified bidders from eligible arid interested consultants to undertake through NCB
Dambi Dollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Materials
Invitation to Bid Lot 4 Sanitary Materials Procurement Reference No: DaDU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ፤ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ፤ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው
The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Now Invites Eligible Bidders with Work Permit Licenses in Water Works Construction (WWC-Grade 7 & Above) for the Construction of Four Water Supply Works at Four FTC Sites
Invitation For Bids (IFB) IFB Number: ET-AMHARA-BOA/AfDB/NCB/W-01/2024) Employer: Amhara National Regional State Agriculture Bureau Project: Multi-Sectorial Approach for Stunning Reduction
በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ