Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው  ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ  ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ ና ኤጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

 ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ ና ኤጋ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር

The Ethiopia Roads Administration (ERA) Now Invites Suitably Qualified Consulting Firms to Submit Sealed Expression of Interest Letter for Consultancy Services

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive Bidding) The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by the Ethiopian Roads Administration

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅዳት እቃዎች ግዥ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችና አላቂ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር A-02/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአርሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-03/2017 የአርሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥገና ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ኤሌክትሮኒከስ እቃዎችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፣ HU/CSH/NCB/የጥገና ዕቃዎች/01/01/2017 BY HU/CSH/NCB/የፅዳት ዕቃዎች/02/02/2017 BY HU/CSH/NCB/የጽህፈት መሳሪያ/03/03/2017 BY HU/CSH/NCB/ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች/04/04/2017 BY የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) Invites All Interested and Eligible Bidders for Procurement of Diesel Chainsaws, Essential Oil Extraction Plant from Eucalyptus Leaves, Different Types of Spare Parts & Tools for Sawmills, Wood- Working Machines, and Generators

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 21,845 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን እንዲሁም ባለ 00 የካሬ ሜትር ብዛት 112 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ እና ማዕድን ኢነርጅ

Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply of HDPE Fittings

INVITATION TO BID FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid No. NCB/GOV/AAWSA/G016/2024 Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invites interested bidders