Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች ጨርቃ ጨርቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማ፤
Manni Murtii Ol’aana Magaalaa Adaamaa Bara Baajata 2017tti Meeshaa Tajaajila Mana Murtii Keenyaaf Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Maashaalee Qulqulliinaa, Maashaalee Adda Addaafi Uffataa Danbii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Caalbaasii Manni Murtii Ol’aana Magaalaa Adaamaa bara baajata 2017tti meeshaa tajaajila Mana Murtii keenyaaf oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Maashaalee Qulqulliinaa, Maashaalee
Ministry of Labor and Skills Invites Eligible Bidders to Junior Consultant
RECRUITMENT OF JUNIOR CONSULTANT TERMS OF REFERENCE Background information The Ministry of Labor and Skills (MoLS) is a public and
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ንብረት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና የህንፃ ፍርስራሽ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ንብረት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈትና ጽዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርንቸር፣ የሞተር ብስከሌትና የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን የደንብ ልብስ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጭነት መኪና ከአዲስ አበባ ደበሶ፣ ከነቀምት ደበሶ፣ ግምቢ ደበሶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማቅረብ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Supply of GI Pipes
INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.: SRS/WB/PGI/G1/06/2016 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Procurement for the Supply of GI
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከቡርታ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከቡርታ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት ለመሰብሰብ በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት በአዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 8 መሠረት ይህን ማስታወቂያ አውጥቷል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ
የድሬዳዋ አጠ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለቢሮ አላቂ ዕቃዎችና ለመሳሪያዎች፣ ለትምህርት አላቂ ዕቃዎችና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለፅዳት አላቂ ዕቃዎችና ለስፖርት እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አጠ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሎት 1. ለቢሮ አላቂ ዕቃዎችና ለመሳሪያዎች ሎት