Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Workers Uniform

Invitation to Bid PROCUREMENT OF WORKERS UNIFORM/የሰራተኞች ደምብ ልብስ ግዥ/ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ ጽዳት ዕቃ፣ እስቴሽነሪ ዕቃ፣ ትራንስፖርት፣ የመኪና ዕቃ፣ መስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ፣ ህትመት፣ የኮምፒውተርና ፕሪንተር እቃዎች ጥገና እና መለዋወጫ እና የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ የሚሰሩ የዲኮር ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ሎት 1. የጽሕፈት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመጸዳጃ ቤት እና ለቧንቧ ስራ አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/ST/NCB/03/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመጸዳጃ ቤት እና ለቧንቧ ስራ አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፤

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የግንባታ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ (ፍሊፕ ቻርት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid አላቂ የጽህፈት መሳሪያ (ፍሊፕ ቻርት) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0186-2016-PUR Object of Procurement: አላቂ የጽህፈት

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የአስተዳደር ህንጻ የበርና መስኮት መጋረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር እዩ 03/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የአስተዳደር ህንጻ  ሎት1 የበርና መስኮት መጋረጃ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Raya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Items

Invitation for Bid Procurement of Medical Items Lot Information Procurement Reference Number: RU-NCB-G-0002-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Medical Items