Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The African Reinsurance Corporation (Africa Re) Invites Eligible Bidders to Purchase of Finished/unfinished Building or a Prime Area Plot of Land for Office Building Development for the Africa Re Addis Ababa Contact Office
REQUEST FOR PROPOSAL FOR PURCHASING OF FINISHED/UNFINISHED BUILDING OR A PRIME AREA PLOT OF LAND FOR OFFICE BUILDING DEVELOPMENT FOR
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 02/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ መስሪያ ቤታችን መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ ቁጥር አግጨ/006/ ኦኩስፋ2/2017 የጨረታ ማስታወቂያ
Imagine 1day Invites All Eligible Bidders to Purchase Sinar Line Exercise Books with Plastic Hardcovers, Pencil, Eraser, Sharpner, and Pen Link Offix and Combined Desks with Transportation
Invitation to Bid Ref.No HGWF/0002/2024 imagine 1day is a non-religion, non-profit international NGO founded in Vancouver, Canada in 2007, and
Eastern Africa Power Pool (EAPP) Intends to Apply Part of the Proceeds for Consulting Services and Recruitment of a Gender Specialist for the EAPP-PIU
Eastern Africa Power Pool (EAPP) Address: PO Box 100644, Addis-Ababa (Ethiopia) EEP Head Quarter, Kotebe, Yeka Sub City TEL.: (251)
ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ/ማ ሀዋሳ ለሚገኘው ፋብሪካ የካሜራ ተከላ /ዝርጋታ/ በጨረታ አወዳድሮ በባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል
የካሜራ ተከላ /ዝርጋታ/ ጨረታ ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ/ማ ሀዋሳ ለሚገኘው ፋብሪካ የካሜራ ተከላ /ዝርጋታ/ በጨረታ አወዳድሮ በባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ፦ የዘመኑን
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, Invites Qualified and Registered Contractors / Suppliers to ON-SITE SERVICING OF FIRE EXTINGUISHERS and SUPPLY OF BAKERY EQUIPMENT FOR THE UNHCR SUB-OFFICE ASSOSA IN THE BENISHANGUL GUMUZ REGIONAL STATE
TENDER NOTICE The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, invites
The National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders to Purchase Goods and Work Items
INVITATION FOR BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the following purchasing Goods and Work
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ኮፒውተር እና ላፕቶፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ኮፒውተር እና ላፕቶፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁም መሰረት የታደሰ የንግድ