Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ከግንባታ ሥራ የተረፉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ቁርጥራጭ የአርማታ ብረት /ፌሮዎችን/ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ቁርጥራጭ አርማታ ብረት /ፎሮ/ ሽያጭ ጨረታ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች
ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት እና ለፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 008/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት እና ለፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
The Ministry of Water and Energy (MOWE) Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) for the Citywide Inclusive Plan Feasibility Study and Detailed Design of Fecal Sludge and Wastewater Management System for 14 Towns
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (consulting services – firms’ selection) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA MINISTRY OF WATER AND ENERGY
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች እንዲሁም የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና
UNICEF Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Reconstruction of 22 Health Facilities in the Afar Region
REQUEST FOR PROPOSALS FOR RECONSTRUCTION OF 22 HEALTH FACILITIES IN THE AFAR REGION LRPS-2024-9193147 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Purchase To Establish Long Term Agreement (LTA)24 + 24 Months CTC Bed, Stretcher, Bed (single) Metal
INVITATION TO BID LITB-2024-9193205 09 October 2024 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase To Establish Long Term Agreement
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት GLAZING WORKS ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት GLAZING WORKS ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት:- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አንድ ባለ አምስት እና ሶስት ባለ አራት ወለል ህንጻዎች ውስጥ ያሉ ቢሮዎች ላቦራቶሪዎች መጸዳጃ ቤቶች እና ቅጥር ግቢውን የጽዳት አገልግሎት ልምድና ብቃት ባላቸው ድርጅቶች በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጽዳት አገልግሎት ግዥ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡–ኢ.ተ.ም.ድ /002/17 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አንድ ባለ