Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Repi Soap & Detergent PLC Invites Eligible Bidders for the Procurement of a Human Resource Management System (HRMS)
Invitation to Bid Repi Soap & Detergent PLC is a leading manufacturer in Ethiopia, specializing in producing high-quality soaps and
MSI Ethiopia Reproductive Choices is Currently Looking for an Experienced Consultant to Conduct End-line Evaluation of the Owning Their Futures Project in Ethiopia
CALL FOR CONSULTANCY SERVICE Endline Evaluation of Owning Their Futures Project in Ethiopia MSI Ethiopia Reproductive Choices believes that every
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የባህር ዛፍ ቆረጣ እና የማገዶ እንጨት ማዘጋጀት፣ የማገዶ ቆጣቢ ምድጃ እና በተዘዋዋሪ ፈንድ የእንስሳት መድሀኒት ግዥ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዛፍ ቆረጣ እና የማገዶ እንጨት ማዘጋጀት ግዥ ጨረታ ሎት-01 የማገዶ ቆጣቢ ምድጃ ግዥ ጨረታ ሎት-02 በተዘዋዋሪ ፈንድ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of Photocopy and Printing Paper
Invitation to Bid Bid No. HB/014/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚውል ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- ጥ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት
Borana University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mini Bus
Invitation to Bid Mini Bus Procurement Reference No: BRU-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ስራ ፕሮጀክት አልግሎት የሚውል Supply and Fix Epoxy and Anti-static Epoxy Flooring ግዥ ሥራን አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ስራ ፕሮጀክት አልግሎት የሚውል Supply and Fix Epoxy and anti-static Epoxy
አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው አልፋ ቀራንዮ ት/ቤት ለሁለገብ አገልግሎት የሚሆን አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የአዳራሽ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው አልፋ ቀራንዮ
ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2017 ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ