Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance Equipment

Invitation for Bid Maintenance Equipment Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Maintenance Equipment Award Type: Item based

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቤትና የቢሮ እቃ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቤትና የቢሮ እቃ አቅርቦት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0051-2017-PUR Object of Procurement: የቤትና የቢሮ እቃ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የፍሪጅ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ የፍሪጅ ጥገና Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0045-2017-PUR Object of Procurement: የተለያዩ የፍሪጅ ጥገና Description: የተለያዩ

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የመኪና ጐማዎች፣ ከመነዳሪ እና የላብ መከላከያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የመኪና ጐማዎች፣ ከመነዳሪ እና የላብ መከላከያ ግዥ LOT 005-2017 Procurement Reference No: RG-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

Jigjiga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation to Bid Procurement of STATIONARY Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Staff Lounge Food Items Package

Invitation to Bid Staff Lounge Food Items Package Procurement Reference No: HRU-NCB-G-0029-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ ሒሣቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሒሣብ ምርመራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር

የሸገር ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ስራ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሸገር ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ስራ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን