Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Equipment
Invitation to Bid PROCUREMENT OF LABORATORY EQUIPMENT /የጥናትና ምርምር ዕቃዎች/ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር WKU/01/2017 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፦
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ሰቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ እና ዘይትና ቅባት ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/- 02/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለስልጣን ሰቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Equipment
Invitation to Bid Purchase of Electronics Equipment Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0066-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ግዥ የፅ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ጽዳት ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ ሞተር ሳይክል፣ ፖሊቲን ቲዩብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ግዥ የፅ/መሣሪያ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ጽዳት ዕቃዎች የሞተር ሳይክል ጎማ ሞተር ሳይክል
Mizan-Tepi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Animal Farm Tools
Invitation for Bid Procurement of Animal Farm Tools Lot Information Procurement Reference Number: MTU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Animal
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Color Magazine
Invitation for Bid Purchase Requisition Color Magazine (ባለ ቀለም መጽሔት) Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-NC-0072-2017-PUR Object of Procurement: Purchase
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lecture Hall Audiovisual Systems of Smart TV
Invitation for Bid Lecture Hall Audiovisual Systems of Smart TV Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0109-2017-PUR Object of Procurement: Lecture