Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hawassa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/46a9dada-8f60-49b8-a9e4-d5329fcceb6f/open Lot Information
Ministry of Revenue Bahir Dar Branch Office: Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf574eaa-fcaa-4009-af80-3d91c9a75b9f/open Lot Information
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የመማሪያና ማስተማሪያ መጻህፍት ህትመት በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ ጨረታ ቁጥር 04 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Bids for the Renovation of Customer Service Centers in Wolaita Sodo (Lot-1) and Dilla (Lot-2).
Addis Zemen (Mar 10, 2026) Invitation for Bid The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to bid through open tender qualified
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በአስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ዙሪያውን ማሳጠር እና አዳራሹ አካባቢ የመኪና መቆሚያን በሊሾ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/017/18 በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ ቤት በ2018
Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Supply, Installation, Integration, Testing, and Commissioning of a 1200KVA Standby DC System.
Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) INVITATION TO BIDDERS FOR ICB Tender NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/01981 Ethiopian Shipping and Logistics would like
The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Procurement of Friesian Breeds Sexed Semen and Cattle Synchronization Hormones to Strengthen Dairy Genetics and Improve Reproductive Efficiency.
Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) Request for Bids Goods(One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: Ethiopia Food System Resilience
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurements of External Hard Dick
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f4ac07c-114d-45bc-956c-a4ffd3580c67/open Lot Information
Ministry of Labor and Skills፡ Procurement of Construction Materials
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/459cf3ca-9fa5-423d-9b9d-10a552c4a3e9/open Lot Information