Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ

Ministry of Revenue:lot 05 Procurement of Hotel Service a WOLAYTA SODO CITY 2018

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8975e448-a7ea-4c31-aa39-b7542d218b12/open

Ministry of Revenue: Lot 08 Procurement of Stationary (1) Hawassa 2018

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bccf5776-8cbc-4bca-9497-89ed258c92e5/open

ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የዕቃ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሎት ዓይነት ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያና ተዛማጅ እቃዎች ሎት-2. የፅዳትና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ፈሳሽ ናይትሮጅን ኮንቴይነሮች፣ የፈሳሽ ናይትሮጅን ማሽን ጥገና መለዋወጫ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዝርያ ማሻሻያ ቁሳቁሶችና ፈሳሽ ናይትሮጅን ኮንቴይነሮች፣ የፈሳሽ ናይትሮጅን ማሽን ጥገና መለዋወጫ ቁሳቁሶች ለመግዛት የወጣ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደህንነት ካሜራ፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፣ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ገዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ቁርጥራጭ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ    ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ቁርጥራጭ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከላይ

ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ ማህበር የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ ማህበር የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የመጀመሪያ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች