Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Beeksisa Caalbaasii Iffaa

BARRIISAA(Feb 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii Iffaa Lakkoofsa Caalbaasii-WFGB/BM.DIH-001/2018 Waajjirri Maallaqaa Godina Booranaa bara baajataa 2018tti Gamoo Waajjira Fayyaa Godina Booranaa

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ የአቶ መድህን ባልጣ ጠበቃ ተሾመ ድሉ እና በአፈ/ም

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃም ከሳሽ አቶ ደሣለኝ ዳንኤል እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ ወ/ሮ ጩፌ ጤቻ መካከል ስላለው

የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) እ.ኤ.አ. የ 2025 በጀት ዓመት የ23 ፕሮጀክት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Lessan(Feb 28, 2026) የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) የኦዲት ስራ ጨረታ ጨ/ቁ MCMDO 04 /2026 የእናቶችና ሕፃናት

Jigjiga City Administration Invites Bids for the Construction and Procurement of Materials for School Expansions (Warsameshiil, Farah Magol, Wanaw) and a VAT Machine.

Ethiopian Herald(Feb 28, 2026) Invitation to Bid Somali Regional State Jigjiga City Administration now invites qualified bidders from eligible and

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የተሽከርካሪ ጎማ (315/8022.5)ና ፍሬን ሸራ (ለተሽ/ሪ ሞዴል VOLVO Bus_BIIR ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– OIT/N/Bid-06/2026 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የተሸከርካሪ ጎማ (315/8022.5)ና ፍሬን ሸራ (ለተሽ/ሪ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፣ የክሎሪኔሽን ስርአት አቅርቦትና ተከላ፣ HDPE መበየጃ እና ጄኔሬተር፣ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ንኡስ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ANRS Housing Development Enterprise Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 9 Lift Machines in Bahir Dar, Woldia, and Dessie Towns in the Amhara Region.