Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የዘር (የበቆሎ፤ ዳጉሳ እና ሱፍ) አጨዳና ማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የዘር (የበቆሎ፤ ዳጉሳ እና ሱፍ) አጨዳና ማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለቢሮው አገልግሎት የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ፍ/ቢ ቁጥር 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም. የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/06/SIG/2016/17 1.የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም. የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ
በአማራ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና እቃ መለዋወጫዎች ዓመታዊ ኮንትራት ግዥ፣ የመኪና ጎማ ዓመታዊ ኮንትራት ግዢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ
በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ጽሕፈት እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ጽሕፈት እና ፅዳት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/UF/75/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ