Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚውል የቤዝመንት ውሃ ስርገት መከላከያ(Water Proofing Membrane) ፣ የ “Sub Soil Drainage Systeme “ ፐርፎሬትድ ፓይፕ፣ ጂኦቴክስታይል እንዲሁም (Waterproofing Mem- Brane) እንዳይጎዳ የሸክላ ግድግዳ አቅርቦ የመገንባት ስራን በተጨማሪም በሾሪንግ ግድግዳውና በሪቴይኒንግ ዎሉ መካከል ያለውን ክፍተት በዲዛይኑ መሰረት አስፈላጊ የሆኑትን ማቴሪያሎች አቅርቦ የመሙላት ስራን በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ደረጃ (BC- 6 or GC-7) እና ከዛ በላይ የሆኑ ጠቅላላ እና ህንጻ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- ፕ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-01/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በጨረታው እንዲካተቱ አድርጓል
ማረሚያ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በአዲስ
Action Against Hunger Seeks to Invite Interested and Eligible Companies/organizations to Submit Applications for the Provision of Taxi Service
Call for Tender for Provisions of Taxi Service for 2025 Action Against Hunger (AAH) is an International, Non-Governmental humanitarian Organization
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fingerprint and Attendance Machine & Electronics
Invitation to Bid Purchasing of Finger Print and Attendance Machine & Electronics Procurement Reference No: IFA-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) Intends to Employ Architectural and Engineering Consultancy Firms for the Preparation of Detailed Engineering Design Works, Preparation of Tender Documents, Contract Administration, and Construction Works Supervision for 6 (Six) Building Complexes of Different Sizes in Different Locations
INVITATION TO BID TO ALL ARCHITECTURAL AND ENGINEERING CONSULTANCY FIRMS OF CATEGORY-I BID No. OFWE- 05/2017 Oromia Forest and Wildlife
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመርያ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመርያ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለ/ትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items
Invitation to Bid Lot-2 Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: FPC-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 15 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1፡ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒ