Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ለእማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያን እና የችግረኞች መርጃ ድርጅት ግልጽ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ለእማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያን እና የችግረኞች መርጃ ድርጅት በ.ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2017 ዓ/ም ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2017 ዓ/ም ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኔትወርክና ኢንተርኔት ዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 50/2016 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኔትወርክና
Ethiopian Airlines Group/ETG/-Ethiopian Airports Intends to Lease Spaces Available at Addis Ababa Bole International Airport for Competent Suppliers Who Are Willing to Provide the Space Rental
INVITATION TO BID FOR SPACE RENTAL Bid Announcement No.: SSNT-T487 Ethiopian Airlines Group/ETG/-Ethiopian Airports intends to lease spaces available at
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሃባቦ ጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳርያዎችን (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች የደንብ ልብሶች፣ ጎማዎች እና ሌሎች መሳርያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሃባቦ ጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሳርያዎችን
የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መ/ቤ/ክርስቲያን ያገለገሉ 3 ተሽከርካሪዎች፡ 1HZ Hardtop Landcruiser, 3L Mark 2 Landcruiser እና ባለ አንድ ጋቢና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Buusaa Gonofaa Microfinance S.C (B.G) Seeks to Appoint an Independent External Auditor for the Audit of its Financial Statements Audit Firm Shall Be Expected to Serve for Three Consecutive Financial Periods, Starting from 2024/25-2026/27
INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Background Buusaa Gonofaa Microfinance S.C (BG) was founded in 1999 G.C as a
Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of