Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the
Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. 5L ሚኒባሶችች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶችች ፣ብዛት 6 ፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OR‐UEAP/NCB/01/2017 በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Radiator Assay
Invitation for Bid Procurement of Radiator Assay Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0793-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Radiator Assay
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር WSSF/LP/013/2024 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ LOT ምድብ/ Description
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beautification
Invitation for Bid Procurement of Beautification (one wheel cart, Hoe garden tool, Sickle) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0794-2016-PUR Object
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motor Winding
Invitation for Bid Procurement of Motor Winding Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Motor Winding
የካ ጣፎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመርጃ ቴክኖሎጂ፣ አላቂ የቢሮ ግዥ፣ አላቂ የት/ት እቃዎች ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የአጋዥ መጻሕፍቶች፣ ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የካ ጣፎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የመርጃ ቴክኖሎጂ፣
Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part
Invitation for Bid Purchase of Car Spare Part 003 Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of