Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- SSNT-T486 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway

በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት ለእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድሀኒትና የመገልገያ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 02/2017 በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ

የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣

የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የ2017 ዓ.ም የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመበት አቶ ዮናስ ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አብነት ታከለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጒዳይ የፌደራል ከፍተኛ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 339 መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ከወልቂጤ ኮንደሚኒየም ወደ ክላስተር ካምፓስ እንዲሁም ከእምድብር ከተማ ወደ ዋና ግቢ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የውሃ ቆጣሪዎች፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ እቃዎች፣ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ ለአዲስ

በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ  የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎችና

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2 ውስጥ በሚገኙ ባዶ ቦታዎች ላይ ከቀረጥ ነጻ የችርቻሮ ንግድ አገልግሎቶች (Duty Free Retail Business)፣ ሱፐር ማርኬት(Super Market) እንዲሁም ቡና እና ማቆያ ምግቦች (Coffee and Snack) አገልግሎት መስጫ የተዘጋጁ ቦታዎችን በገቢ መጋራት አሰራር (Concession Business Modality) መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል