Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፅህፈት መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/03/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፅህፈት መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ጨረታውን
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ 0545/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
የደብረብርሃን ኮፐሬሄንሲቭ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማህበረሰብ መድሀኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድሀኒት፣ ሪኤጀንት ሰፕላይ እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ኮፐሬሄንሲቭ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማህበረሰብ መድሀኒት ቤት አገልግሎት
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ የአርማታ ብረት፣ SHS, RHS, Angle Iron, Sheet Metal & Galanized Wire፣ Formwork & Timber፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ ፍራሽ እና ትራስ እና ፍሪጅ ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/04/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ሎት 1 የአርማታ ብረት፣ ሎት 2፡- SHS,
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጂማ ዲስትሪክት፣ የአርዳይታ ግብርና ሙያ ትምህርና ስልጠና ኮሌጅ አርዳይታ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች እንዲሁም ንብረትነታቸው በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የበደሌ የእንስሳት ጤና ማዕከል በደሌ የሚገኙ የቁም ጽድ እና ፓቹላ ዛፎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች እና የቁም ጽድ እና ፓቹላ ዛፎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር PPS/NVP-4FBI/03/01/2017 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያየጨረታ ቁጥር DCE/EM/88/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋናው መ/ቤት እና ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት
የአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 01/2017 የአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጥገና ስራዎች ማለትም ፡-
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ 1ኛ ዙር ጨረታ ለንግድ እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 22 ቦታዎች እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 158 ቦታዎች በድምሩ 180 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ