Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል በኮ/መ/ቁ/154026 በ14/9/2015 ዓ/ም በ26/11/2015 ዓ/ም በ10/11/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የካርጎ አገልግሎት ግቢ ውስጥ የኮንፈረንስ፣ የመቀየሪያ ክፍል፣ የሴፕቲክ ታንክ እና የስፖርት ሜዳ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-SSNT-T-500 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Substation Transformers, Improvement Boilers Travelling Grate
Invitation for International Competitive Bid IFB. No. OT-15-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of
Ethiopian Investment Holdings Would Like to that Adjustments Have Been Made to the Tender Notice
Adjustments to the Tender Notice Ethiopian Investment Holdings has issued a tender for the purchase of electrical cars, as announced
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈከሣሾች እነ ህጻን ሳሙኤል ነጋሽ (9 ሰዎች) እና በአፈ ተከሣሽ ንጉሴ ገ/ጻዲቅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም
Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paints and Other Printing Materials by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/002/2017 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paints and
በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የመሀንዲስ ዋና መምሪያ ጠጠር፣ አሸዋ፣ አጠና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ኮ/መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል ገንባታ ፕሮጀክት ገ/ጨ/ቁ 01/2017 ለመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ምክር ቤት አዳራሽ ጥገና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ፍፁም ይፈልጋል
የአዳራሽ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ምክር ቤት
የደሴ አካል ተሀድሶ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ የመኪና ነዳጅና ቅባት፣ የፈርኒቸር የቢሮ ዕቃዎች፣ የመብራት መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች እና የፎቶ ኮፒና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ አካል ተሀድሶ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የሕክምና
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Invitation to Bid LOt 29 Procurement of Stationary Materials (ንብረት – ጃንሜዳ አ/አበባ) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0184-2017-BIDProcurement Category: Goods Market