Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
NRC Ethiopia Invites Contractors to Submit Bids for the Construction of 8 Blocks of CIS Institutional Latrines with Two Instances and Handwashing Facilities in Erer Woreda Primary Schools, Somali Region.
Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION TO TENDER FOR THE CONSTRUCTION OF CONSTRUCTION OF 8 BLOCKS CIS INSTITUTIONAL LATRINE WITH TWO
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Procurement of Planning, Monitoring, Evaluation, and Reporting Software, and Hotel Management Software.
Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No.: ERCS/SVC/0011/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites
The Federal Civil Service Commission (FCSC) Seeks Qualified Consulting Firms to Support Human Resource Planning of Federal Institutions of Ethiopia.
Reporter (Mar 15, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTANCY SERVICE – FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer:
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጅምር እሣት ማጥፊያ (Fire Extinguisher) ፍተሻ ለማስደረግ እና ለማስሞላት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 016/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጅምር እሣት ማጥፊያ
The National Regional State of Oromia, West Shoa Zone, Invites Bids for Road Construction Projects.
Kallacha Oromiyaa (Mar 12, 2026) NOTICE OF INVITATION TO BID Procurement Reference Number: WEST SHOA ZONE /RLO/NCB/RFP/CP/002/2018 1, The National
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን
የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት በ2018 በጀት አመት ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ስካነር፣ ሰርቨር፣ ዲስትሪቢውሽን ስዊች እና የአይቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ኮምፒውተር፣ላፕቶፕ፣የተለያዩፕሪንተሮች፣ስካነር፣ሰርቨር፣ዲስትሪቢውሽን ስዊች እና የአይቲዕቃዎች ግዥጨረታ ቁጥር 004/2018 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች
The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Qualified RC-1/GC-1 Contractors to Express Their Interest in Sub-contracting for Asphalt and Base Course Works on Several Projects Related to Addis Ababa Radial Roads Construction.
Ethiopian Herald (Mar 15, 2026) Notice of Invitation For Sub-Contracting on Urban Traffic Congestion Alleviation Projects The Federal Democratic Republic