Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የኒም ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል
የኒም ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የኒም ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications, Financial Offers, and Warranties for the IT Equipment
Bid announcement: for IT Equipment The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite all interested and eligible
ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የዘይቱን ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል
የዘይቱን ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የዘይቱን ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የቤዝ ኮርስ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/003/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን
Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Milk Filter
Invitation for Bid Procurement of Milk Filter የወተት ማጣሪያ ፊልተር Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Procurement
በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በቀረበው ጥያቄ መሠረት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር
የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ/ደ/3 ሆ/ል የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪናዎች ኪራይ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪናዎች ኪራይ፣
የመዳህኒቶች፤ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፤ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የገልባጭ መኪኖች አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ገዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና