Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ፣ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል በኮ/መ/ቁ/154026 በ14/9/2015 ዓ/ም በ26/11/2015 ዓ/ም በ10/11/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፖሊባግ፣ ኤሌክትሮኒከስ እና የአቮካዶ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 48/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፖሊባግ ፣ ኤሌክትሮኒከስ እና የአቮካዶ ዘር ( የአካባቢ )
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግንባታዎች፤ የኤሌክትሪክ ስራዎች፣ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ግብአቶች እና የቁም እንሰሳት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ስሰጠው የብድር ገንዘብ ለመላስስ በዋስትና የያዘውና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2017 አዲስ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባቄሎ ቀበሌ አካባቢ ጣን አምባ ደን ቦታ ላይ በምርት ዘመኑ የሚመረት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት በክልል ስር ለሚገኙ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተማሪዎች አልሚ ምግብ ዱቄት /ፋፋ/ ግዥ ለመፈፀምና ለማጓጓዝ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት በክልል ስር ለሚገኙ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
AFENET Would Like to Invite a Certified and Authorized Audit Firm by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE)For the Fiscal Year 01 October 2023 to 30 September 2024
Invitation to bid for External Auditing Service The African Field Epidemiology Network (AFENET) is a non-profit networking and service alliance
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘቢባ ነስረዲን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሸሄቦ ቡሴር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ