Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች  በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ልዩ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግንባታዎች፣ የኤሌክትሪክ ሥራዎች፣ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ግብአቶች እና የቁም እንስሳት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲ ሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ Dell Computer with Full Accessories (keyboard, Mouse, Power Cable Cord European Stright to IEC-320 C-13, Monitor with VGA) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ Dell computer with full accessories (keyboard, mouse, power cable cord European Stright to IEC-320 C-13,

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ከ2017 የሂሳብ ዘመን እስከ 2019 የሂሳብ ዘመን የሚኖሩትን የሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ Tender No 003/2017 ኩባንያችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ከ2017 የሂሳብ ዘመን እስከ 2019 የሂሳብ ዘመን የሚኖሩትን

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በውስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል G+7 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሠረት

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላልና ከባድ እንዲሁም ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አ.ማ Ethio Life and General Insurance S.C ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ

ኮንትኔንታል ትራንስፖርትና ጠቅላላ ንግድ አክስዮን ማህበር እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ ሽያጭ ኮንትኔንታል ትራንስፖርትና ጠቅላላ ንግድ አክስዮን ማህበር እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ፣ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ

Kegna Beverages Share Company, CALL FOR DISTRIBUTION OF PRODUCTS

CALL FOR DISTRIBUTION OF PRODUCTS 1. Introduction More than 5,000 stockholders founded Kegna Beverages Share Company, or KBSC for short,

Global Communities Would Like to Invite Potential Eligible Bidders Who Are Qualified, Technically Competent, and Have Valid Licenses of Grade Five and Above Waterworks Construction

REQUEST FOR PROPOSAL LABOR COST FOR WATER SCHEMES REHABILITATION SERVICESRFP NO. GC/FO/001/25 Global Communities would like to invite potential eligible