Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አፋር ጨው ማምረቻ አ.ማ አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ እና ባለ 1.5 እና 2.5 ሚሊ ሜትር ውፍረት ያላቸው የፕላስቲክ ሜምብሬን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪ እና ጂኦሜምብሬን ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-6/2017 አፋር ጨው ማምረቻ አ.ማ አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ እና ባለ 1.5 እና

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎቹን

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀ/መካ/ደ/ት/ቤት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክፍለ ከተማ ወ5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2016 በጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹ ዝርዝር እቃዎችን

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu “Water Pump” Abbaa Inchii 3(sadii) Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

 Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu “Water Pump” abbaa inchii 3(sadii) caalbaasiidhaan waldorgomsiisee bituu barbaada. Kanaafuu, dhiyeessitoonni meeshaa kana

Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation for Bid Procurement of Hotel Service at One Star Hotel /ከባለአንድ ኮከብ ምሣ አገልግሎት ግዥ ኢንስቲትዩታች ቢሮ ድረስ/ Lot

በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ለተለያዩ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ አዲስና ኦርጅናል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና አካል ጥገናና ቀለም ቅብ እንዲሁም ለከባድ የጭነት መኪና አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ ዕቃዎች በተቀመጠው መመሪያና ግዴታዎች መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ተአጥዘ/ ግጨ/01/2017 በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ለተለያዩ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመለያ ቁጥር 01/20017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት

ቸሻየር ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቸሻየር ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው