Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Siket Bank S.C Invites Interested Eligible Bidders for the Procurements of Vehicle

Invitation to Bid with ref no: SB/OT/2024/ NCB/001/02/2024 National Competitive Bidding Siket Bank S.C. has allocated a budget to be

በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የውጭና ሀገር ውስጥ)፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የውሀ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ (ኮንፒዩተር፣ ፕርንተርና ኮፒ ማሽን) ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ በካርጵ ቀበሌ መንገዴ መንግሬ 7 ኪሜ (KM) አዲስ መንገድና ኡራኔ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ 5 ኪ.ሜ (KM) ጥገና ስራ በዶዘር ሰዓት ከራይ መንገድ ቆረጣና ጠረጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል

Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Adama 2 Star and Above

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Adama 2 Star and Above Lot -6/2017 Procurement Reference No: MoI-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category:

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊመንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊመንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት

በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ የመንገድ ስራ ማሽኖች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨሪታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለ2ኛ ዙር የወጡ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በቱሉ ቦፋ ቀበሌ በደኖ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ግብርና ፑል አጥር ግንባታ፣ ድሬ ቀበሌ ኮሚኒቲንግ ቦንድ (Communiting Bond) ጥገና ስራ፣ ወጨቃ ቀበሌ ግድብ የማስጨረስ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት የማሰልጠኛ ት/ቤቱ ሆስፒታል እና የመምሪያ ቢሮዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳደስ ለማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር CON/ TRS/ANNU/PRO 002/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት የማሰልጠኛ ት/ቤቱ ሆስፒታል

Self Help Africa Would Like to Invite Eligible Contractors to Bid for the Supply of 6 (six) Rack Server

Letter of Invitation for BidSupply of Rack ServerProcurement Advert Self Help Africa (SHA) is an international NGO dedicated to the