Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ባለው በጀት የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር መ/ስ/ኮ/ግ/ጨ/003/18 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ባለው
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጠረጴዛ ባጅ የስም እና የሥራ ድርሻ አመላካች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1780d66e-267e-487f-8ebf-dfbc635c65a4/open Lot Information
Debre Birhan University፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/85cbc372-a6c1-47fe-8cff-959bac8b0c47/open Lot Information
Armauer Hansen Research Institute፡ Procurement of Wooden File Cabinet Two Dower and Two Doo
Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3128a67c-8a15-4954-ba7f-506136e87176/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማጠቢያ ሲንክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90ba6623-a322-4ae5-b713-4461dd304874/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስታወት እና የመስታወት እስቲከር አቅርቦ የመግጠም ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/03494584-a22e-4c6b-be40-784c21fa4384/open Lot Information
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniforms
Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4c6c8c73-e33f-4e90-a1b0-a386ca615728/open Invitation to
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ Procurement of Photocopy Machine & Printer Maintenance Service For 2 Years እና Procurement of Uniform በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ(6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ
The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids for the Procurement of One D/cab Pickup Vehicle and One Backhoe Loader for Delivery to the MOWE Office in Addis Ababa Within 90 Days.
Ethiopian Herald (Mar 07, 2026) Invitation for Bids [IFB] IFB Number: Purchaser: Project: Contract Title ET-MOWE-WDF-AIDB-4TWSSIP-GD/01/2026 Ministry of water