Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አልትራ ላይፍ ትሬዲንግ አ.ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T486 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway
በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት ለእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድሀኒትና የመገልገያ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02/2017 በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ
የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣
የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የ2017 ዓ.ም የግልፅ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ ዮናስ ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አብነት ታከለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጒዳይ የፌደራል ከፍተኛ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 339 መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ከወልቂጤ ኮንደሚኒየም ወደ ክላስተር ካምፓስ እንዲሁም ከእምድብር ከተማ ወደ ዋና ግቢ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የውሃ ቆጣሪዎች፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ እቃዎች፣ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ ለአዲስ
በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎችና