Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው  ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ  ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም  ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች

የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ማዕከል ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝ

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮር ድርሊንግ ሪግ እና ግራውቲንግ ፕላንት ማሽን (core Drilling Rigs and Grouting Plant Machines) ለአገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB WWC 03/2017 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮር ድርሊንግ ሪግ እና ግራውቲንግ ፕላንት ማሽን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ ቅድም 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች ብር፣ የህትመት ስራዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህንፃና ቁሳቁስ ጥገና እቃዎች፣ የፕላንትና ማሽነሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Sululta Municipality Office, Now, Therefore Invites Eligible Bidders for Machinery Rent for Road Construction and Related Works 2017 EFY

Invitation to NCB Machinery Rental Bid 1. The Suluta Sub-City Municipality Office funds a budget for Machinery rent for road

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ እና 44 ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ Pocket Balance፣ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 04/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበኣታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበኣታ ጤና

በልደታ ክ/ከ/ወረዳ 06 የሚገኘው የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ለተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በልደታ ክ/ከ/ወረዳ 06 የሚገኘው የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ለተለያዩ

The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Wax-sealed Bids from All Interested Registered and Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Vehicles

INVITATION FOR BID IFB NO: NCB/EEC/06/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites wax-sealed bids from all interested registered and eligible

ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከ62 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያላቸው የጭነት አገልግሎት ለመግዛት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ /ግ/ጨ/ቁጥር 03/2017 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ አማካይኝነት ከተለያዩ ቦታዎች ማለትም ከ አ.አበባ ከመናገሻ፣ ከኮፋሌ፣ ከዶዶላ፣ ከአሶሳ ፣ከአሰላ፣