Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ከተለያዩት የደን ምርት ከሚገኝበት አከባቢ እስከ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ድረስ እና የስንቄ ባንክ ዕቃዎችን በመላው ሀገሪቱ ለማጓጓዝ የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን ይፈልጋል
የጭነት መኪና ክራይ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ከተለያዩት የደን ምርት ከሚገኝበት አከባቢ እስከ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)
ሴቭ ዩር ጅኔሬሽን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሴቭ ዩር ጅኔሬሽን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር WSSF/LP/013/2024 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ LOT ምድብ/ Description
የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሮማን አመፀ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገነት ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የአንቲቫይረስ፣ የቁፋሮ ቢትና አክሰሰሪዎችን፣ የተሸከርካሪ፣ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሲሚንቶ ማጓጓዝ፣ ስቲል ኬዚንግ፣ የማሽነሪ መለዋወጫ እና የጆሜምብሬን መበየጃ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የአንቲቫይረስ፣ የቁፋሮ ቢትና አክሰሰሪዎችን፣ የተሸከርካሪ እና ማሽነሪ ኪራይ፣ ፡ ሲሚንቶ ማጓጓዝ ፣
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ መ/ደ/ት /ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለስራና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የት/ትና የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የአይሲቲ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ መ/ደ/ት /ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለስራና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የት/ትና የቢሮ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Rear Dump Trucks with a Minimum Capacity of 20 Ton
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS, TENDER No. MCF/48/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to
Shawaa Kibba Lixaatti Wajjirri Maallaqaa Aanaa Ammayyaa Seckaroota Isa Jala Jiraniif Bara Bajataa 2017 Caalbaasii Bittaa Meeshaa Marsa Ifan Bittan Huccum Seera, Meesha Barreeffama, Meesha Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataafi Gommaa Mootorootan, Meeshan Dhaabbii, Meeshaa Elekitiroonikisiifi Meeshaa Ijaarsaa Calbasii Ifaa Biyyaa Keessa Waliin_dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii bittaa meeshaalee Waajjiraa Marsa 1ffa Shawaa Kibba Lixaatti Wajjirri Maallaqaa Aanaa Ammayyaa Seckaroota isa jala jiraniif bara bajataa