Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋናው መስሪያ ቤት እና ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Fitting and Pole ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/88/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋናው መስሪያ ቤት እና ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Compound
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አለምጽሐይ ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ በላይነሽ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ የጨረታ ማስታወቂያ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- ጥ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-01/2016 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ
Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Refreshment
Invitation to Bid Procurement of Refreshment Procurement Reference No: EKGH-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Institute for Healthcare Improvement Invites Eligible Bidders to the Procurement of Travel Agent Services
Institute for Healthcare Improvement Bid for Travel agent services 1. Introduction The Institute for Healthcare Improvement (IHI) is an independent
Norwegian Church Aid (NCA) is Seeking a Qualified Video Production Firm to Produce the Video Documentary and Invites Expressions of Interest from Interested Firms/video Production Companies
Invitation for the Production of a Video Documentary on NCA Ethiopia’s Peacebuilding Programme Contribution to Community Social Cohesion Norwegian Church
Population Health and Environment Ethiopia Consortium (PHE-EC) is a Civil Society Organization (CSO) that Invites Eligible Bidders for the Procurement of School Toilet’ Construction
Invitation for BID for School Toilets Construction Population Health and Environment Ethiopia Consortium (PHE-EC) is a Civil Society Organization (CSO)
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-12 የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification