Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Supply Items

Invitation to Bid 6244-Procurement of Electric Supply Items Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ እና ለአዳማ 2ኛ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል የፓምፕ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/GOP/NCB/05/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1፡ ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ እና በሎት-2፡ ለአዳማ 2ኛ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/340/2024 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 11/4711 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ቤት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Diameters of Different Sizes of TYRES to Be Used for OCC Construction Vehicles

Invitation for Bid Tender Ref. No. NCB/OCC-082/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ

የጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏/ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2017 ለመደበኛ በጀትና የውስጥ

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት እና የጽዳት መሳርያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2024/33864 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስክ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግልፅ 01 2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት