Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Samara University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Training, Installation Maintenance and Supply Ceiling Fan with LED Light Working by Solar, Electrical and Battery Accessories
Invitation to Bid Samara University 2017 Budget Procurement; Training, Installation Maintenance and Supply Ceiling Fan with LED Light Working by
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/019/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material AMU iuc Program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማር) Lot Information Procurement Reference Number:
አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ 2014 የበጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያዎች እና ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ህክምና መሳሪያዎች፣ ላውንደሪ ማሽን፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጥገና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ላፕቶፕ እና ኮምፒውተር ወዘተ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ2014 የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፈርኒቸር ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ፈርኒቸር ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ሸሚዝ፣ የዝናብ ልብስ፣ የሱፍ ካፖርት፤ የጽዳት ሽርጥ፤ ቱታ እና ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣
Federal Public Procurement Service (PPS) Would Like to Notify the Bid Extension Date
Bid Extension Bid Ref. No.. PPS-NCB-G-0010-2016-BID The Federal Public Procurement Service (PPS) on behalf of the Ministry of Finance invites
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ምንጣፍና መጋረጃ እንዲሁም የመኪና ጋራዥ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ የሚውል አገልግሎትና ዕቃዎችን በጋዜጣ አሳውጆ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የአገልገሎትና
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚያአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር ምስር ክክ( የውጭ )፤ ጤፍ፤ ዘይት ባለ 5 ሊትር ፤ሩዝ የውጭ፤ መኮረኒ፤ የሸሮ እህል( የተቆላ አተር )፤ በርበሬ፤ እንጨት፤ እንዲሁም አትክልቶችን፤ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚያአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች፤ ምስር