Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of First Class Refreshment and Hall Rent
Invitation for Bid Procurement of First Class Refreshment and Hall Rent Lot Information Procurement Reference Number: MoA-NCB-NC-0021-2017-PUR Object of Procurement:
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አ/አ ዋና የስራ ሂደት መኖሪያ ቤት ይፈልጋል
ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ አቶ ወንደሰን ማሙዬ እና በአፈ/ተከሳሾች አቶ ደምላሽ ጌታቸው 2ኛ አቶ መብራቴ ሀ/ማርያም 3ኛ ወ/ሮ ስንቅነሽ ወርቄ መካከል ስላለው
ሞሰብ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ የ2023 እና 2024 የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል
ማስታወቂያ ድርጅታችን ሞሰብ ፋውንዴሽን በሲቪክ ማህበራት ባለስልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ አገር በቀል የዕርዳታ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን እ.ኤ.አ የ2023 እና
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 10.1 የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0072-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 10.1 የኤሌትሪክ
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Purchase of Vehicle Model 3840731D-68-34-OF 172 Chassis No 9BM3840733B355304 Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0119-2017-PUR
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/2017 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ
ከፍተኛ 12 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ/ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ከፍተኛ 12 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ/ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከረቫት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ከረቫት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MInT-NCB-G-0036-2017-PUR Object of Procurement: ከረቫት ግዥ Description: ከረቫት ግዥ Award
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች Award Type: