Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን እና ስፔርፓርት ዕቃዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አፋ 01/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ግብርና እና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት የዶሮ እርባታ ቤት ግንባታ ሥራ በሚዛን እና በአማን ከተሞች ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GG እና BC ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ግብርና እና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት የዶሮ እርባታ ቤት ግንባታ ሥራ በሚዛን እና በአማን ከተሞች
Somali Regional State Kebribeyah City Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Industrial Construction Materials
Invitation to Bid (ITB) Country: Ethiopia Name of Project: Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP) Contract Title: Procurement
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አምፖል (Fluorescent LIGHT)፤ PASSENGER ELEVATOR EMPTY CARTON፤ ELECTRIC CABLE & OTHER RECTANGULAR HOLLOW SECTION (የግንባታ ዕቃ)፤ CAR GLASS & CAR BATTERY እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታዊወቂያ ቁጥር 7-16/2017 ጨረታ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
The Ministry of Innovation and Technology. Ethiopia Digital Foundation Project (EDFP) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Implementation of Wireless Networks for Higher Education Institutions on a Turnkey Basis
Request for Bids Goods [Two-Envelope Bidding Process] Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia Digital Foundation Project