Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ ሰርቪስ መኪኖች የጎማ እና የተለያዩ መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት ስለተፈለገ የአገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በይዞታ ባለቤትነት ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ግለሰቦች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት
ብርሃን ለሕፃናት እ.ኤ.አ. የ2024 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶች በቂ ልምድ ባላቸው የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.አ. በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች የጽ/መሳሪያ ዕቃዎች እና የሃይላንድ ውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች ሎት
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት መምህራን ቱታ፣ ጫማ፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሣሪያ፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ ስፌት፣ የፅዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ፣ የመምህራን ጋዎን ጨርቅ፣ ህትመት፣ የአጥር ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት መምህራን ቱታ፣
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light Fitting፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር DCE/EM/105/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light fitting፣ socket and switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን
The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 7 Milk Chillers with a Capacity of 3000 Liters
Request for Bids Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer: Ministry of Agriculture Project: Livestock and Fisheries Sector Development Project