Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ በርሜሎች እና የተለያዩ ስፔርፓርቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የልብስ ማሽንና የውሃ ማጣሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የልብስ ማሽንና የውሃ ማጣሪያ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0096-2017-PUR Object of Procurement: የልብስ ማሽንና የውሃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሲስተር ተናኘ ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ከፍያለው ሽፋራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ሴ/ር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ/ ስቴሽነሪ፤ ወንበር ጠረጴዛ እና የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pointer & Converter From Type C to VGA, HDMI & Internet
Invitation for Bid Purchase Requisition for Pointer & Converter From Type C to VGA, HDMI & Internet Lot Information Procurement
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እነ ሳሳሁ ደበበ እና በአፈ/ተከሣሽ እነ ንጹህ አሰፋ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት የቦንዳ ሳር፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት፣ የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ
Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Work Procurement of Guard House Works for One Year Under the Framework Contract Agreement
Invitation to Bid (National Competitive Biddings) IFB Title: Procurement of Guard House works for one Year under frame work Contract
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በም/ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በም/ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ በሀገር ውስጥ ግልጽ
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዳኞች የችሎት ካባ ከነ ሪቫኑ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የዳኞች የችሎት ካባ ከነ ሪቫኑ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0095-2017-PUR Object of Procurement: የዳኞች የችሎት ካባ