Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supplies Urine & Cannula
Invitation for Bid Medical Supplies Urine & Cannula Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0117-2017-PUR Object of Procurement: Medical Supplies Urine
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለኦፕሪሽን ማይክርስኮፕ የሚያገለግል ዩፒስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለኦፕሪሽን ማይክርስኮፕ የሚያገለግል ዩፒስ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0118-2017-PUR Object of Procurement: ለኦፕሪሽን ማይክርስኮፕ የሚያገለግል ዩፒስ
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 13 ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 13 ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Material
Invitation for Bid Stationery Material (2nd Round) Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0054-2017-PUR Object of Procurement: Stationery Material (2nd Round)
Ethiopian Railways Corporation Invites All Interested Bidders of BC-7 and Above Contractors for Office Renovation Works in its Head Quarter, Addis Ababa and Maintenance & Renovation Works of a Camp in Modjo Town, Oromia Region
INVITATION TO BID Ethiopian Railways Corporation invites all interested bidders of BC-7 and above contractors for Office Renovation works in
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Supply and Fix of Air Conditioning Systems for the Asella and Fiche Integrated Bus Terminal Projects
Invitation for Bid TENDER Ref. NO. (NCB/OCC-094/2024] Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite potential contractors or eligible bidders
Waliso Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Invite Qualified Category 3 General and Building Contractors (GC-3/BC-3) and Above for the Construction of Phase 1 of Waliso Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise B+G+5 Mixed Use Building
Invitation for Tender Bid Ref:- Dh/T/B/Dh/Dh/M/W/G2805/80 Waliso Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise intends to invite qualified Category 3
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- PPS/VP-15FBI/04/02/2017 የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የግብርና ሚ/ር፣
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 04/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ