Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Lutheran World Federation (LWF) Invites Contractors to Bid for the Rehabilitation of the Adigebrru Water Supply System.
2merkato.com (Mar 06, 2026) OPEN TENDER NOTICEReference: OT-2-4839 Item number and title: REHABILITATION OF ADIGEBRU WATER SUPPLY SYSTEM Total LOTS: OneContracting
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት አዲስ አበባ በርበሬ ተራ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ የሞዴል ዲስትሪክት ግንባታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት አዲስ አበባ በርበሬ ተራ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) የሚውሉ ለስብሰባ አዳራሽ የሚሆኑ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና Wall-mounted Display Screen በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) የሚውሉ ለስብሰባ አዳራሽ የሚሆኑ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዓይነት-የዋን ዋሽ ፕሮግራም ግንባታዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንን ዙሪያ
ኢካፍኮ አ.ማ. የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2018በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢካፍኮ አ.ማ የ2018 ፤ 2019 እና
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International Bidders for the Supply of Printing Machineries Including a B2 Four Unit Sheet-Fed Offset Printing Machine, a Thermal CTP Machine, and a Desk Top Laser Engraver Machine.
Ethiopian Herald (Mar 06, 2026) RE-INVITATIONINTERNATIONAL TENDERNo.01/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኞች በሊዝ ፋይናንሲንግ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Laptop Charger
Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/34c32006-5118-4d64-829e-91b9b57cf5ec/open Lot Information
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6c66405d-a8e8-469c-a2c0-689a8e4f915e/open Lot Information