Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀሐይ ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2015/16 ዓ.ም የበጀት ዓመቱን የሂሳብ ኦዲት በውጭ ኦዲተሮች ለማሠራት ይፈልጋል
ማስታወቂያ የኦዲት ጨረታን ዋጋ እንድታቀርቡ ስለመጠየቅ የድርጅታችን ፀሐይ ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2015/16 ዓ.ም የበጀት ዓመቱን የሂሳብ ኦዲት በውጭ ኦዲተሮች
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን Raw Pet Coke Imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለምርት አገልግሎት Raw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2016 መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት
The Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders to the Procurement of ICT Equipment
Invitation for bid ICT Equipment Id: MOA/PACT-G-NCB01/24 1. The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme (PACT) has
Abay Bank S.C Would Like to Notify Bid Amendment
Bid Amendment It is to be recalled that, Abay Bank S.C has announced a Local Competitive Bid (LCB) for the
Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Transport Service
Invitation for Bid TRANSPORT SERVICE Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0065-2016-PUR Object of Procurement: TRANSPORT SERVICE Description: TRANSPORT SERVICE Award
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የመስታወት በር ግዥ (Door 90*210 የሆነ Ten Per Glass Accessory Thickness 10mm) ከነቁልፉ እና አክሰሰሪው ገጠማን ጨምሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመስታወት በር ግዥ (Door 90*210 የሆነ Ten per glass accessory Thickness 10mm) ከነቁልፉ እና አክሰሰሪው ገጠማን ጨምሮ
CRS Ethiopia Would Like to Invite Experienced and Potential Consultants for Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant
TENDER NOTICE Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-29 Catholic Relief Services – United States Conference of Catholic
Oromia Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation
Invitations to Bid For the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation (National Competitive Bidding) Ref No.
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/