Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በእንጨት፣ በብረት በቆዳና በሸራ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚገቡ ዕቃዎችን በግዥ /በሎት ብቃት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል
የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፡- ከዚህ በታች በሎት የተገለፁት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት Computer & Accessories, 55 Inch Television, መኪና ላይ የሚገጠም GPS እና ኤር ኮንዲሽነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1, Computer
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Students Food
Invitation to Bid Lot 14: Procurement of Students Food Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፕሪንተር ቀለሞች እና የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ ፅዳት እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎች)፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ከብረት እና ጣውላ የሚሰሩ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የወንድና የሴት ሸሚዞች ካፖርት ጨምሮ፣ ብትን ጨርቅ፣ የውሃ አቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች እና ጣዉላናኮፒስታቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለጋዝጊብላ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች ፓልም የምግብ ዘይት፣ ስኳር /CUMSA 45 (SUGAR CANE)፣ የሳሙና ግብዓት ኖድል (SNOW White Soap Noodle 80/20 TEM78%) እና ያለቀለት ቆዳ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ