Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders for the Purchase of Swift ISO 20022 Standard Messages Translator Solution

Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders for the purchase of the

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች የሳኒተሪ እቃዎች፣ ሲቪል የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ስክራፖች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች ሎት 1 የሳኒተሪ እቃዎች

The United Nations Development Programme (UNDP) Invites Eligible Bidders to Procure of Recruitment of a National Consultant to Undertake a Mid-term Evaluation/review of the Support to an Inclusive & Effective National Dialogue Process Project in Ethiopia

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692

UNECA Invites Eligible Bidders for the Provision of Consultancy Services in Ghana to Prepare a Technical Report on the Social Protection(SP) System and Reforms and a Course Module on Social Protection and Reforms Country Profile

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To sell Two Used Vehicles

Bid announcement for the Sale of two Used Vehicles. REF No: GIZ-006/2024. The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Eligible Bidders for the Provision of Travel Management Services for the UNECA and UN Agencies in Addis Ababa

Save the Environment Ethiopia Invites All Eligible Bidders for the Procurement of an Isuzu FSR Truck with a Loading Capacity of More Than 60 Kuntal and Any Other Brand of Truck with More Than 60 Kuntal Loading Capacity

ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ