Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ
Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar Guutee Bara Baajataa 2017 Tti Sekteroota Magaalicha Keessatti Argamaniif Meeshaalee Dhumataa, Meeshaalee Barreeffamaa,Meeshaalee Elektirooniksii, Farniicheroota Adda Addaa Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa, Gommaa Doqdoqqee Fi Kalamadaaraa Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.
Caalbaasii Marsaa 1ffaa Godina wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar guutee bara baajataa 2017 tti Sekteroota Magaalicha keessatti argamaniif
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የቆዳ ቦርሳዎችን (Leather Bags) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8_9 ቀን 2017 ዓ.ም.
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ አልባሳት፣ የት/ት መርጃ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሰፈር ጥገና እቃዎች በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/01/2017 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታገኝ ብርቃየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሚካኤል ብርሀኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመትኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የማሰልጠኛ ጥሬ እቃዎችን እና የምግብ ዝግጅት ፍሬሽ ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመትኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የማሰልጠኛ ጥሬ እቃዎችን
በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉየተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድ ሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና