Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue: Procurement of ICT Equipment
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e32644a6-62d5-4435-a98d-a74e36edfc16/open Invitation to
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ሰርቨር እና የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች
ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን እ.አ.አ. የ2025 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ የወጪ ደጋፊ ሠነዶችን ህጋዊ በሆነ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ1998 ዓ/ም የተመሰረተ
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል
በቤንች ሸኮ/ዞን/የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መኪና ጎማ፣ ፎቶ ካሜራ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 የተሸከርካሪ መኪና ጎማ ሎት 2 የፎቶ ካሜራ ሎት 3 የደንብ ልብስ
SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Bids for the Supply of Various ICT Materials.
2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27 /2026 INVITATION TO TENDER(Open Aired Bid) FOR ICT Materials LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S
ስኬት ባንክ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ገዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SB/OT/NCB/11/06/2018 ስኬት ባንክ አ.ማ የባንኩ ዋና መ/ቤት
ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ ሁለት ቤዝመንት፣ ከግራውንድ እስከ 7ኛ ወለል ያሉ ቢሮዎች፤ መጸዳጃ ቤቶች፣ አዳራሽ፣ ኮሪደሮች ቴራስን ጨምሮ እና ጽዳት የሚያሥፈልጋቸው ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ በጽዳት ባለሙያዎች የጽዳት አገልግሎት መስጠት ከሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል ለተገደበ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጽዳት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SB/OT/NCB/10/06/2018 ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 07/10/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ