Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ምስራቅ አማራ ማስ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለእሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳንተሪ እቃዎች አቅርቦት እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን
በዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ምስራቅ አማራ ማስ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለእሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳንተሪ እቃዎች አቅርቦት እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በነጠላ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Government(Feb 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/11a24ef9-8e2b-40ca-88b0-5707b447e5bd/open Reference Number: AAU-NCB-G-0084-2018-BID-Open Lot Reference: AAU/NCB/CCDDFSOC/18/26 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Addis Ababa University:Re-bid for Procurement of Supply and Implementation Core Connectivity Devices and Distribution Facilities for School of Commerce (Main Campus)
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታየጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት
አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/53538100-7b1e-4e29-ab62-3f12a2f09755/open Reference Number: MWU-NCB-G-0145-2018-BID-Open Lot Reference: MWU/BID/የደንብ ልብስ/ጫማ ግዥ በድጋሜ/LOT-0066/18 Procurement Information
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: የደንብ ልብስ/ጫማ ግዥ በድጋሜ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አፋር ጨው ማምረቻ አ.ማ አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ እና ባለ 1.5 እና 2.5 ሚሊ ሜትር ውፍረት ያላቸው የፕላስቲክ ሜምብሬን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪ እና ጂኦሜምብሬን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-6/2017 አፋር ጨው ማምረቻ አ.ማ አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ እና ባለ 1.5 እና
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎቹን
በልደታ ክፍለ ከተማ ወ5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀ/መካ/ደ/ት/ቤት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወ5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2016 በጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹ ዝርዝር እቃዎችን
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu “Water Pump” Abbaa Inchii 3(sadii) Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu “Water Pump” abbaa inchii 3(sadii) caalbaasiidhaan waldorgomsiisee bituu barbaada. Kanaafuu, dhiyeessitoonni meeshaa kana
Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation for Bid Procurement of Hotel Service at One Star Hotel /ከባለአንድ ኮከብ ምሣ አገልግሎት ግዥ ኢንስቲትዩታች ቢሮ ድረስ/ Lot
በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ለተለያዩ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ አዲስና ኦርጅናል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና አካል ጥገናና ቀለም ቅብ እንዲሁም ለከባድ የጭነት መኪና አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ ዕቃዎች በተቀመጠው መመሪያና ግዴታዎች መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ተአጥዘ/ ግጨ/01/2017 በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ለተለያዩ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ የመለያ ቁጥር 01/20017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት
ቸሻየር ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቸሻየር ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው