Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/172a86af-1403-4b1d-833c-b27ced30873d/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0095-2018-PUR Object of Procurement: Lot 95 Procurement

Construction Management Institute፡ Procurement of Tablet Computer

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስ/ደ/ወ/ አስተዳደር /ጽ/ቤት ለ3ኛ ፌዝ ለቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ማቴሪያል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ስራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የሚገኘውን የተለያዩ ቢቢኤም ማረሻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት

የአዴት ሆስፒታል የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህሙማን የምግብ አገልግሎት ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዴት ሆስፒታል የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህሙማን የምግብ

የሰሜን ወሎ ዞን ማረ/ቤት መምሪያ ወልድያ ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሰርገኛ ጤፍና የተከካ በቆሎ፣ ፊኖ ነጭ የዳቦ ዱቄት፣ የባልትና ውጤቶችና የተፈለጠ የማገዶ እንጨት የሚያቀርቡ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ዘይት እና ቅባት እንዲሁም ፕላስቲክ ማዳበሪያ ከረጢት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዋግ ኽምራ መስተዳደር ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ፕላን ጽ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 26, 2026) ማሳሰቢያ፡– ባለ ህንጻ ግንባታ በማሰራት በህንፃ ተቋራ /BC/ ከሆነ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ያለው

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 03/01/2018 ዓ.ም አጋርፋ የግብርና ቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የቦታው ስፋት 200 ካሬ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026)  በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ