Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሽያጭ በማስተላለፍ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) ለምስራቅ ቦርና ዞን ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም
የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ሌሎች ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አን ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና በፍ/ባለዕዳ ግሪን ሊንክ ሃላ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ
የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት የእጅ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ
የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ሰዩ ስቦ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር
አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016 እና 2017 ዓ.ም IFRS Conversion Service በውጪ ኦዲተር በዓለም አቀፍ የሂሳብ መርህ መሠረት (IFRS) መሰረት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016፣2017 ዓ.ም IFRS Conversion service በውጪ ኦዲተር
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 124 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን
The Ethiopian Electric Utility (EEU) – Bahir Dar Region Would Like To Notify Amendment of Bid Submission and Opening Deadline
Addis Zemen (May 25, 2026) NOTICE OF EXTENSION OF BID SUBMISSION AND OPENING DEADLINE Bid Reference No: EEU-BD/NCB/013/2018 Project: Office
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ለምስራቅ ቦርና ዞን ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም