Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine 3

Invitation for Bid Procurement of Medicine 3 Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Medicine 3

Federal Public Procurement and Property Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Engine Maintenance Service

Invitation for Bid Procurement Of Engine Maintenance Service Lot Information Procurement Reference Number: FPPA-NCB-W-0004-2017-PUR Object of Procurement: Procurement Of Engine

Federal Judicial Administration Council Secretariat Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Material

Invitation for Bid Procurement of Electric Material for Corridor Lot Information Procurement Reference Number: FJACS-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ambulance Spare Part

Invitation for Bid Ambulance Spare Part code 4-26134 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0020-2017-PUR Object of Procurement: Ambulance Spare Part

ምስራቅ ወለጋ ዞን የጎቡ ሰዮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ባይስክል እና ፈርኒቸሮችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ምስራቅ ወለጋ ዞን የጎቡ ሰዮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beatification Materials

Invitation for Bid Procurement of Beatification Materials 2 Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0017-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Beatification

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part

Invitation for Bid Ambulances Spare Part No JTERB7IJ80F003464(re bid) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0019-2017-PUR Object of Procurement: Ambulances Spare

St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Photocopy Machine Maintenance with Accessories

Invitation for Bid Procurements of Photocopy Machine Maintenance with Accessories Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-NC-0006-2017-PUR Object of Procurement: Procurements

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በክልላችን ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት አገልግሎት የሚውል ታብሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በክልላችን ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት አገልግሎት የሚውል