Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ተስፋ ድርጅት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሊሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-01/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supplies
Invitation to Bid Procurement of Food Supplies Procurement Reference No: FTVETI-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Car Battery
Invitation to Bid Procurement of Various Car Battery Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት /ግዥ/ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: የእሳት ማጥፊያ
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የሀይል ግብአት የሀገር ውስጥ ከሰል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ በማምረት አቅሙ አንደኛ የሆነውን እና በቀን አስር ሺ ቶን ከሊንከር
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. 5L ሚኒባሶችች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶችች ፣ብዛት 6 ፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OR‐UEAP/NCB/01/2017 በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች