Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የካዝና ግዥ ጨበረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ፣ ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የመስተንግዶ እቃዎች ግዥ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች
ኦሞ ባንክ አ.ማ ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ይሸጣል
የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water
Invitation to Bid Lot 12 Procurement of Water Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የቢሮ መገልገያዎችና የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የስድስት ወር (6) የምግብ ፍጆታ እና የወጥ ማጣፈጫዎች ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈረም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – 001/2017 ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 117/2017 የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ